ጉዳይ አስፈጻሚ

Dema Hope Trading PLC

Posted: Jan 26, 2026

Full time

Career Level: Mid Level(3-5 years)
Salary:
Location: Addis Ababa
Deadline: Feb 27, 2026

ከታች የተዘረዘሩት ከተማ እና ፌዴራል የመንግስት ቢሮዎች ጋር ድርጅቱን መወከል፣ ጉዳይ መከታተል እና ማስፈጸም 

  • ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን (ERCA) እና የግብር ቢሮዎች ጋር የግብር ተያያዥ ክትትሎችን ማካሄድ
  • የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳድር 
  • የከተማ አስተዳደር እና የክፍለ ከተማ ቢሮዎች
  • የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ / የመሬት አስተዳደር ቢሮዎች
  • የከተማ ፕላንና የግንባታ ፈቃድ ቢሮዎች
  • የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር (MoUI) እና ተያያዥ ባለሥልጣናት
  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEU)፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን እና ሌሎች የመሠረተ ልማት አገልግሎት ሰጪዎች 
  • የመሬት ኪራይ ሰነዶች፣ የቤት ባለቤትነት ሰነዶች (Title Deed)፣ ዋና ፕላኖች (Master Plan)፣ የግንባታ ፈቃዶች፣ የመጠቀሚያ ፈቃዶች (Occupancy Permit) እና የህጋዊ ተገዥነት ደብዳቤዎችን መከታተል
  • ከግንባታ ፈቃዶች፣ የስፍራ ምርመራዎች (Site Inspection) እና የግንባታ መጨረሻ ማረጋገጫዎች (Completion Certificate) ጋር የተያያዙ ማጽደቆችን ማስተባበር
  • የህጋዊ ጊዜ ሰሌዳዎችን መከታተል እና እድሳት የሚያስፈልጉ ጉዳዮችን ያለ መዘግየት እንዲጠናቀቁ ማረጋገጥ
  • በኦዲቶች እና በመንግስት የሚመሩ ግምገማዎች ወቅት የፕሮጀክት ቡድኖችን መደገፍ
  • ደብዳቤዎች፣ ፈቃዶች፣ ማጽደቆች እና ህጋዊ ሰነዶችን በሥርዓት መያዝና መቆጣጠርለአስተዳደር 
  • በየጊዜው የሁኔታ ማጠቃለያ ሪፖርቶችን እና ከስራ እንቅስቃሴዎች ጋር የተያያዙ ሊፈጠሩ የሚችሉ አደጋዎችን በጊዜ ለሚመለከተው ክፍል ማሳወቅ
  • በማስረጃ የታገዘ የ3 አመት የስራ ልምድ፣ ሪል አስቴት ውስጥ የሰሩ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ይሆናል 
  • ልዪ የሆነ የመደራደር ክህሎት
  • የሥነ-ምግባር መመሪያዎችን መከተል እና የድርጅቱን ህጋዊ ሰነዶች በታማኝነት መያዝ

How To Apply

Email: hr@demahoperealestate.com


Company Logo
Dema Hope Trading PLC
View Jobs by This Company
Discover More Jobs

Explore other opportunities and find your next job.

View Other Jobs

© 2025 Ethiojobs. Made by ET-Tech.